Skip to main content
cersa3
የንግድ ፈቃድ እድሳት በወቅቱ አለማደስ ፈቃድን በአዋጅ እስከማገድ እንደሚያደርስ ያውቃሉ?
ማንኛዉም ነጋዴ አመታዊ የንግድ ፈቃድ እድሳት ጊዜን ተጠቅሞ የንግድ ፈቃዱን የማያድስ ከሆነ በቅጣት የሚከፍለዉ የገንዘብ መጠን እንዲሁም በአዋጁ መሰረት የሚወሰደዉ እርምጃ እንደሚከተለው ቀርቧል:-
. ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ብር 2,500.00
. ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 30 ብር 4,000.00
. ከመጋቢት 1 እስከ መጋቢት 30 ብር 5,500.00
. ከሚያዚያ 1 እስከ ሚያዚያ 30 ብር 7,000.00
. ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 30 ብር 8,500.00
. ከሰኔ 1 እስከ ሰኔ 30 ብር 10,000.00
. ከሀምሌ 1 ጀምሮ ለሚመጣው 1 ዓመት እስከ ሰኔ 30 ብር 20,000.00
. ከ 1 ዓመት በኋላ ፈቃዱ በአዋጅ ይታገዳል
በተጨማሪም ነጋዴው ለ 1 ዓመት በታገደው የፈቃድ መስጫ መደብ ፈቃድ ማውጣት እንዳይችል ይታገዳል።
ፈቃዳቸውን ያላደሱ ነጋዴዎች በቀሩት 20 ቀናት አስቀድመው በማደስ ህጋዊ እንዲሆኑ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ያሳስባል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (Central Ethiopia Chamber of Commerce )
‎ስልክ ቁጥር :- 0919391139፣ 0943048874
‎ኢ-ሜል :- cethiopia@gmail.com
ለተጨማሪ መረጃ፤
የፌስቡክ ገፅ (https://www.facebook.com/CERTMDB
የቴሌግራም ገፅ (https://t.me/centralethiotrade
የኢሜል አድራሻ
centralethiopiatmde@gmail.com